Como cliente Amazon Prime obtén 3 meses de Audible gratis
ባ ዶ ነ ት: የራሱን ዕጣ ፈንታ ያገኘውን ልጅ [Ba Do Ne T: The Boy Who Found His Own Destiny]
No se ha podido añadir a la cesta
Error al eliminar la lista de deseos.
Se ha producido un error al añadirlo a la biblioteca
Se ha producido un error al seguir el podcast
Error al dejar de seguir el podcast
Suscríbete a la prueba gratuita para poder disfrutar de este libro a un precio exclusivo para suscriptores
Compra ahora por 13,99 €
-
Narrado por:
-
Desaleghe Seyoum
-
De:
-
Adel Ben-Harhara
Acerca de este título
ባ ዶ ነ ት ቅጽ 1 - ኢ ት ዮ ጵ ያ = ብያኔዎችና ክርክሮች ሁሉ በማህበራዊ የትስስር ገጾችና በአርእስተ ነገሮች ላይ ብቻ በተንጠለጠሉበት በዚህ ዘመን በሶስት አህጉሮች መካከል እየተመላለሰ ቅይጥ የባህል ድንበሮችን ስላቆራረጠና ብዙ ቋንቋዎችን ስለተማረ አንድ ትንሽ ልጅ ታሪክ ማንበብ ማን ይፈልጋል?ይህ "ባዶነት" የተሰኘው መጽሐፍ ባለ ሦስት ክፍል እኔ በእንተእኔ ሲሆን የመጀመሪያው ቅጽ በጨቅላ ሕፃንነቱ ከወላጅ እናቱ ስለተለያየና አባቱ ሲሞት በአክስቱ እጅ ለማደግ ስለተገደደ ልጅ የህይወት ጉዞ ይዳስሳል ከባቱ ሞት በኋላ እናቱ ድጋፍ መስጠት ባለመቻላቸው እና በየመን ከሚገኙት የአባቱ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት የሚያስችል መንገድ ያጣው ይህ ልጅ ከስምንት እስከ አሥራ አንድ ዓመቱ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ቤት አልባ ሆኖ በጎዳናዎች ላይ ተንከራትቷል ለመሆኑ ያለ ማንም ድጋፍ ያንን ከባድ ጊዜ እንዴት ሊያልፈው ቻለ?ዓድል በልጅነቱ ጥልቅ የአይሁድ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ቀስሟል እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ማርክሲስት በነበረበት ወቅት በኮሚኒስት ፓርቲ የወጣቶች ንቅናቄ ውስጥ በመሳተፉ ለእስር ተዳርጎም ነበር የአባቱን ቤተሰቦች ለመገናኘት ወደ የመን ከማቅናቱ በፊት ከገዳዮች ቡድን ጥይት ለጥቂት ነበር ያመለጠውልጁየተወለደውአዲስአበባኢትዮጵያበድህነትውስጥከምትኖርየአሥራአምስትዓመትኢትዮጵያዊትእናትእናየሃምሳዓመትነጋዴከመካከለኛውምስራቅጡረታየወጣየእንግሊዝወታደር (የመኒሀድራሚ) ነበርየዚያልጅታሪክይህነውየጽናትእናየህልውናተምሳሌትየሆነውንታሪክእነሆ.የህይወት ታሪክዓድል ቤን-ሀርሀራ የተመሰከረለት ፕሮፌሽናል ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ (PMP) ነው በቢዝነስ አስተዳደር (MBA) የማስተርስ ዲግሪ እና በቴክኖሎጂ/ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው ላለፉት 30 ዓመታት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ በጤና እንክብካቤ በምህንድስና በዘይትና ጋዝ በዓለም አቀፍ ረድኤት ሥራዎች ውስጥ ተሰማርቶ አገልግሏል በመኖሪያ አካባቢው በሚገኝ ኮሌጅ ውስጥም የአስተዳደር ኮርሶችን አስተምሯልየሁለት ሴት ልጆች ኩሩ አባት የሆነው አድል ከሃያ በላይ ማራቶኖችን ሮጧል እንደ አንድ ጎበዝ ተጓዥ የኪሊማንጃሮ ተራራን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የተራራ ጫፎችን በድል ወጥቷል
Please note: This audiobook is in Amharic.
©2023 Adel Ben-harhara (P)2023 Adel Ben-harhara